Photos
Reviews
4.2
359 Reviews
Tell people what you think
Pamela Slaughter Weeks
· July 15, 2017
Thank you for all your support in the community. Connecting people building strong relationships.
Fedila Mahemmud
· January 29, 2014
I like this Magazíne . It is the best!!!!!!!
Enate Ethio Ethio
· December 1, 2013
Its good
Kidy Kidy
· June 8, 2014
Am so happy in what he did
Dawit Demessew
· October 30, 2013
it is cooooooooooooooooooooool see it
Tesfaye Kussa
January 12, 2014
english league primear result
Sofia Seid
· June 20, 2014
Ete is vary good
Etsub Denk
· November 2, 2013
Nice
Mislove Aman
· June 20, 2014
Nice one in Atlanta
Kidst Abebe
· January 13, 2014
it's vary Nayse picher hahahahahs
Adane E Bekele
August 26, 2013
Best Megazine ever!
Semenish Ashanape
· March 4, 2014
Semenesh AshenafI
Posts

Admas Radio አድማስ ሰበር ዜና፡ All released !!

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመሰገን ደሳለኝ እና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ የታሰሩት 11 ግለሰቦች በሙሉ ዛሬ መፈታታቸው ይፋ ሆኗል። Journalist Eskinder Nega and Other 11 individuals . all released just now ....

‹አታሞውን ምታው
አርገው ደምቧ ደምቧ
እንደወለደች ላም አታሰኘው እምቧ፡ ፡›› ይባላል ለበዓል ክብር፣ ለክተት ስሪት ነጋሪት ሲመታ:: መቺውን ለማትጋት የሚወረወር ቃል ነው፡፡ የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጥር 11 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲከበር ከባሕረ ጥምቀት አንዱ በነበረው ጃንሜዳ በአራት ኪሎ በኩል ወደየአጥቢያቸው ያለፉትን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያምና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ታቦተ ሕግ በታላቅ አጀብ ከዘለቁት ምዕመናን ጋር ከተሰለፉት ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች አንዱ ነጋሪት ሲሆን፣ ሌሎቹ እነ በገና፣ እምቢልታ፣ ጥሩምባ ወዘተም በዐውደ ጉዞው ታይተዋል፡፡
__________________
ልጄ ሆይ ስሚኝ የተከፈተ ምግብ አያተርፉም እየተባልን ስማችን ጠፍቷልና ልናድሰው ይገባል፡፡ በምንም ዓይነ...ት ሁኔታ የተከደነ ምግብ ከፍተሽ አፍሽ ላይ እንዳታደርጊ ተጠንቀቂ አለቻት፡፡ ቡችላይቱም ‹‹እማዬ! የተከደነ ምግብ ከፍቼ ላለመብላት ጥንቃቄ አደርጋለሁ፡፡ ነገረ ግን ያልተከደነ ምግብ ባገኝስ ምን ማድረግ አለብኝ?›› አለቻት፡፡ እናትዋም ስትመልስ ‹‹የተከፈተ ምግብ ካገኘሽማ ፈትፍተው አፍሽ ላይ እስኪያደርጉልሽ አትጠብቂ›› አለቻት ይባላል፡፡
መክብብ አጥናው ‹‹ሁለገብ የአእምሮ ማዝናኛ›› (2005)
________________
‹‹በአንድ የክረምት ወቅት አስታውሳለሁ አባቴ የማገዶ እንጨት ሲፈልግ አንድ የሞተ ዛፍ ያገኝና ይቆርጠዋል፡፡ ፀደይ ሲመጣ በተቆረጠው ዛፍ ግንድ ዙሪያ ማቆጥቆጥ አየ፡፡ እንዲህም አለኝ፣ ‹‹ዛፉ እንደሞተ ቆጥሬ ነበር፤ በክረምቱ ቅጠሎቹ ረግፈው ነበር፤ ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከቅዝቃዜው የተነሳ ጭራሮ ሆነው ደርቀው በዛፉ ላይ ሕይወት የሚባል ነገር አይታይም ነበር፡፡ አሁን ግን በዋናው ስር ላይ እስካሁን ድረስ ሕይወት አያለሁ›› አለ፡፡ ከዚያ ቀና ብሎ አየኝና እንዲህ አለኝ፣ ‹‹ቦብ፣ ይህ አስፈላጊ ትምህርት እንዳትረሳ፣ በክረምት ወቅት ዛፍን አትቁረጥ፤ ነገሮች በከፉም ሰዓት አሉታዊ ውሳኔ አትውሰድ፤ ልብህ በወደቀበት ሰዓት በመልካም መንፈስ ውስጥ በሌለህበት ጊዜ አስፈላጊ ውሳኔዎችን አትወስን፡፡ ጠብቅ፤ ታገስ፡፡ ማዕበሉ ያልፋል፡፡ መፀውም ይመጣልና›› አለኝ፡፡
ኃይል ከበደ ‹‹ጉርሻ እና ፌሽታ›› (2006)

See More
Posts
Image may contain: 1 person, smiling, closeup
Tewodros Dagne

Melakm Ye Hosaena Beal to those who celebrate. (pic. from Edwardo Byrono) መልካም የሆሳዕና በዓል !! የአድማስ ሬዲዮ 12ኛ ዓመት በዓል ዛሬ ኤፕሪል 1 ነው። ከ4፡30 ጀምሮ በደብልትሪ ሆቴል እንገናኝ። ከአ...ራቱ እንግዶቻችን በተጨማሪ አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆም መካከላችን ትገኛለች። .............................., Admas Radio's 12th year anniversary is today April 1st. see you all at Double tree hotel, 4156 lavista rd. tucker GA at 4:30pm ..... besides our 4 guests .. we will have a surprise guest .. ARTIST ALEMTSEHAY WODAJO ..... !!

See More

DINQ Magazine, April edition (#183) is now everywhere ... pick your FREE copy today before it is gone. "96 pages of knowledge" .. Read, write , Advertise ........... "The largest and the first Free Ethiopian magazine in North America"

Image may contain: 1 person, smiling

የኢህአዴግ ምክር ቤት ዶ/ር አብይ አህመድን የግንባሩ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ .. Dr. Abiy Ahmed chosen as EPRDF chair ..... (EBC)

DINQ Ethiopian Magazine added a new photo.
March 13
Image may contain: 1 person, standing

(Admas Radio info) Teddy Afro's US tour will begin on April 14 - ATLANTA .....

Then .. April 28 LA
May 1st - Vegas
May 5th - DC...
May 12th - Okland
May 19 - Ohio
May 26 - Denver
June 16 - Seattle
June 30 - Minneapolis ....

More cities will come ......

See More
Image may contain: 1 person, cloud and sky
My name is Tigist Tsegaye. I am an older sister of Egegayehu (GiGi) Tsegaye. My sister enters in an unfortunate car accident on Feb. 17/2018. On that morning, she was driving her two kids, 8 and 11 years old, to school. While she was driving, right before a school bus, an 8 year old girl was cros...
gofundme.com

DINQ magazine March edition (#182) will be released tonight .... "96 pages of knowledge" . get your free copy today .... Atlanta ... DC .. Virginia .. Silver spring ... Denver ... Dallas .... Columbus .... Vegas ... SanDiego ... Jacksonville .... Nashville .... Seattle .... Phoenix ...

READ .. WRITE .. ADVERTISE .......

Image may contain: 1 person, smiling, indoor

Where are they? (3)
Admas Radio

ባለፉት በርካታ ዓመታት በአስገራሚነታቸው የተጠቀሱ፣ እጅግ ድንቅ የተባሉ ፣ አሳዛኝም አስቂኝም ታሪኮች በአገራችን ተከናውነዋል፣ ከአገራችን ተሰምተዋል። ለመሆኑ የነዚያ ታሪኮችና ባለታሪኮች መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን? … ካለፉት ሳምንታት በመቀጠል ዛሬም ሶስት ያህሉን ልናስታውሳችሁ ወደድን .. መጨረሻቸው ምን እንደሆነ እኛ አልሰማንም። የሰማችሁና የምታውቁ ካላችሁ ግን ብትነግሩን በጣም ደስ ይለናል።
___________...

Continue Reading

የመጀመሪያ ቀን
----------------*
አየችው ተያዩ
አየና ወደዳት
ቀኑ ማታ ነበር...
ወደ ሆቴል ሄዱ
ሁለት እራት መጣ
ብርጭቆው ተጋጨ
አየችው ተያዩ
አያት ተሳሳቁ
በጠረጴዛው ስር
ጭኗ ጭኑን ነካው
አየችው ፈገገ
እጇን በእጁ ያዘው
ጠበቅ አደረጋት
ጠበቅ አረገችው
ከፈሉና ወጡ
በከሰለው ሌሊት
ሁለቱ ነደዱ
ታፋቸው ጋለ
ቤቱ ተቃጠለ
ፍራሹ ነደደ
ፍቅር ተያያዘ፡፡
………………///…………

ያገረሸ ፍቅር
---------------*
የሰማይ አሞራ
ላዋይህ ችግሬን
ብረር ሂድ ንገራት
ከትልቁ ዛፍ ሥር
ድሮ በልጅነት
ከተጨዋትንበት
ከትልቁ ዛፍ ሥር አታጣትም ፍቅሬን
ብረር ሂድ ንገራት ንገር መናፈቄን፡፡
……//………..

ፍቅር ጥላ ሲጥል
-------------------*
በገና ቢቀኙ
ሸክላ ቢያዘፍኑ
ክራር ቢጫወቱ…..
ለሚወዱት ምነው
ሙዚቃ ቢያዜሙ
ቃል ቢደረድሩ
ጌጥ ውበት ቢፈጥሩ
ቤት ንብረት ቢሠሩ
አበባ ቢልኩ
ምነው ቢናፍቁ
አገር ቢያቋርጡ
ቢሄዱ ቢርቁ
አመት ቢጠብቁ
ለሚወዱት ምነው?
……….//………….

(ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ)

See More

ደወል ለበደል
አፄ ዮሐንስ ጻድቁ የጎንደሩ፣ የተበደለ ደሃ አቤት አቤት ሲል ሰምተው ለኔ ለፍጡሩ እንደ ፈጣሪ አቤት መባል አይገባኝም ሲሉ የተበደለ ደሃ በደሉን የሚያሰማበት ደወል ሰቀሉ፡፡ አንድ ቀን የደወል ድምጥ ቢሰማ ምን የተበደለ ይሆን ጠይቁ ብለው ሰው ቢሰጹ ሰው የለ አህያ ነው አሏቸው፡፡ እሱም ተበድሎ ይሆናል አምጡ ብለው ቢያዩት ጭሬ እየበላው የደማውን ገጣባውን አዩ፡፡ ከፈረሶቻቸው ጋር አስቀልበው ሲድን ለባለቤቱ መልሰው ሰጡ ይባላል፡፡
ከንቲባ ገብሩ ‹‹ያማርኛ ሰዋስው መሪ፡፡›› (1915)
******
እንዲህ ነው!...
ልብ ለልብ የተራራቁ ሰዎች በቅን ልቡና ጨዋታ ሲጫዋወቱ አንዱ የተናገረውን አንደኛው በብዙ ዓይነት መጥፎ መንገድ ከመተርጎም ብዛት የሚያቀያይም አሽሙር ያገኝበታል፡፡ ቅን መንገድ የሚከተሉ የተማመኑ ሰዎች ግን የተባረኩ ናቸው፡፡
***
ጥቂት ሽቱ የፈሰሰበት ቦታ በአፈሩ ላይ እስከ ብዙ ጊዜ ድረስ መልካም መዓዛ ይገኝበታል፡፡ ትልቅ ሙያ ያለው ሰው ሲፈጠርም እንዲሁ እንኳንስ በሕይወቱ ሳለ ከሞተም በኋላ ቢሆን የተወለደባትን አገር ሲያመሰግናትና ሲያስከብራት ይኖራል፡፡
***
ጠላት የለኝ ጠብም አልወድም ብሎ የዕለት ተግባሩን በሰላም እየሠራ ከቤቱ አርፎ የሚቀመጥ ሰው ሰላምን የሚያገኝ ቢሆን ኖሮ እጅግ መልካም ነበር፡፡ ግን ክፋቱ ያለምክንያት ጠብ ያለህ ዳቦ እያሉ እቤቱ ድረስ መጥተው ሰው ሰውን የሚበጠብጡ ሰዎች በዓለም ላይ ስለሞሉ ሰው ያለጠባዩ ታጥቆና ለጠብ ተሰናድቶ መቀመጥ ግዴታ ሆኖበታል፡፡
*******
በግልጥ ከታወቀው ጠላት ይልቅ ወዳጅ እየመሰለ የጠላትነት ሥራ የሚሠራ ሰው በጣም እንደሚጎዳና ሳይታወቅበት እንደሚያጠፋ የታወቀ ነው፡፡ አንድ ሊቅ ሲናገር አምላኬ ሆይ እኔ በዙሪያዬ ያሉት ጠላቶች እንዳያጠፉኝ ስታገል አንተ ደግሞ አደራህን ከወዳጆቼ ሰውረኝ አለ ይባላል፡፡

ከበደ ሚካኤል ‹‹የዕውቀት ብልጭታ››

See More

[ቴዲ አትላንታ]

የጾም ወጎች

ወግ 1 ...
አንዱ ምግብ ቤት ገብቶ ክትፎ ያዛል። በሁዳዴ ጾም ነው ነገሩ። ብዙም ሳይቆይ ጓደኛው እዚያው ምግብ ቤት ይገባል። ሲያየውም ፣ አፍጥጦ ወደሱ በመምጣት ፦
“አንተ በዚህ በጾም ክትፎ?” ሲል በከባድ መገረም ይጠይቃል። አላቆመም .. “በሁዳዴ ጾም ክትፎ? በጣም ያሳዝናል፣ ጌታችን ለኛ አብነት ሊሆን በጾመው ጾም እንዴት ክትፎ ባክህ? አየህ እንዳንተ ዓይነቶቹ እኮ ናቸው ሃይማኖታችንን የሚያሰድቡት፣ .. በጣም ይገርማል ፣ ሃምሳ ቀን መታገስ አቅቶህ ነው? …..” ሲል ቆየና እዚያው አጠገቡ ተቀመጠ፣ አስተናጋጇም መጣችና ምን ልታዘዝ? አለችው። ምን ቢል ጥሩ ነው ..”ጥብስ አለ? ! ጎሽ እስቲ አምጪልኝ .. ምን አሁንማ ክትፎውን ሳይ አማረኝ እኮ - አሳሳትከኝ እግዜር ይይልህ… !”
************
ወግ 2
ምግብ ቤት ነው፣ ሁለት ወጣት ፍቅረኛሞች ይገባሉ፣ አስተናጋጇም መጥታ ምን ልታዘዝ? ማለት! .. ወንዱ ፈጠን ብሎ .. ለኔ የበግ ጥብስ፣ .. ሲል ሴቷም ፈጠን ብላ .. ለኔ ትንሽ ገባ ያለው ክትፎ እባክሽ፣ ስፔሻል አድርጊው”
አስተናጋጇ ቀበል አድርጋ … “ግን አሁን ሁዳዴ ጾም ነው አውቃችኋል አይደል?”
እነሱ “እኛ አንጾምም”
አስተናጋጅ “አይይ ባለፈው ሳምንት ቤተክርስቲያን አይቻችሁ ስለነበረ ፣ ረስታችሁት እንጂ፣ መጾማችሁ አይቀርም ነበር ብዬ ነው”
“አይ ፕሮቴስታንቶች ነን፣ ቀብር ስለነበር መጥተን ነው”
[ እንዴት ነው …. ክርክሩ ግን አፒታይዘር መሆኑ ነው? ]
***************
ወግ 3
ጓደኛሞች ምግብ ቤት ይገባሉ፣ አንዱ ይጾማል፣ አንዱ አይጾምም …
ምን ልታዘዝ?
ለኔ ቅቅል ፣ ለሱ ደግሞ .. .. ጻሚው ጣልቃ ገብቶ .. “የጾም ምን አላችሁ?”
ሽሮ፣ በያይነቱ፣ አሳ፣ የጾም ፓስታ፣ ሩዝ በአትክልት፣ ቲማቲም ፍትፍት፣ ….
“በያይነቱ ይሁን፣ ግን ስንት ዓይነት ነው?”
“አስር ዓይነት አለን!”
እሱ በንዴት “እናንተ ደግሞ በፍስኩም ጊዜ አስር ዓይነት፣ አሁን ጾም ገብቶም አሥር አይነት? ታሳዝናላችሁ .. የጾም ምግቦች እኮ ብዙ ናቸው፣ አሁን ምናለበት ለኛ ለጿሚዎች ለዚህ ለሁለት ወር 20 ዓይነት ብታደርጉልን? በጣም ታበሽቃላችሁ!”
**************
ወግ 4
“ይህ ጾም መምጣቱ እንዴት ደስ እንዳለኝ? 55ቷን ቀን ቀጥ አድርጌ ነው የምጾማት!”
“እጾማለሁ እንዳትለኝ?”
“ምነው ለምን አልጾምም? ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም ሲባል አልሰማህም? መጾም ነው የሚያዋጣው ወዳጄ- ቀጥ አድርጌ ነው የምጾማት!”
“እስከዛሬ በሚጾሙት ስታሾፍ አልነበረ፣ ዛሬ ምንታየህ ባክህ ?”
“ምናባክ አገባህ?”

See More