Posts
Image may contain: 1 person
Qadie Manche is with Teclit Kesete and 5 others.

" ሓያል'ዩ እዚ ግዜ ለባም'ዩ ዝደሊ : ካብ ሎሚ ሓሊፉ ንጽባሕ ዘለሊ "

ኣብ ገጻት ፌስ - ቡክ ክትመሃር እንተደሊኻ ብዙሕ ናይ ትምህርቲ ዕድል ኣሎ :: ክትቋየቅ እንተደሊኻ'ውን ሰፊሕ ናይ ቆይቂ መድረኽ ኣሎ :: ገለ ገለ ሰባት ሕልፍ ኢሎም ዝጽሕፍዎ... ሓጺር መልእኽቲ ሓዘል ጽሑፍን : ዝረኽብዎ ግብረ መልሲ ዘስሕቅን : ዘንቅሕን እዩ ::

ቅድሚ 3 ወርሒ ኣቢሉ ሓደ ናይ ፌስ - ቡክ ማሓዛይ ከም'ዚ ክብል ጸሓፈ :-

" ኣነስ ምስ ዝነፈሰ ንፋስ ዝነፍስ ሰብ ጸላእኩ " ይብል'ሞ : ሓደ ናይ ቀረባ መሓዝኡ ከኣ ኣብ ( Comment ) ከም'ዚ ክብል
መለሰሉ :-

" ኣነ ከም'ኡ ስለዝፈለጥኩ እንድየ ፊኒስትሮ ዘይብሉ ገዛ ተኻርየ ዘለኹ " በሎ :: ኣብ'ቲ ሽዑ ግዜ ድማ እታ ዘምጻኣ ሓሳብን ዝረኸቦ ግብረ - መልስን ብዙሕ ኣስሒቁኒ :: ኣብ ሎሚ ኮይኑ ክዝክራ ከለኹ ከኣ ክሳብ ክንደይ ፍረ - ዝነበራ ሓሳብ ምንባራ ክፈልጥ ክኢለ ::

ሰብ ፌስ - ቡክ'ሲ ኣይትሰኣኑ ዝተፈላለየ ሃናጺ ሓሳብ እናምጻእኩም ብገንዘብ ዘይትመን ትምህርቲ ትምህሩና ኣለኹም ::

" ሓያል'ዩ እዚ ግዜ ለባም'ዩ ዝደሊ : ካብ ሎሚ ሓሊፉ ንጽባሕ ዘለሊ " ይብል ጣኒቆ እንተኾነ ! ኣብ ነፍሲ - ወከፍ መዓልቲ ዝተፈላለየ ፍጻሜታት ይመጽእ :: ከከም ኣመጻጽኡኡ ድማ ከም ንፋስ ይበነን :: እቲ ዘሐጉሰካ ድማ ናይ ብዙሕ ሰብ ጠባይ ይቀልዕ'ሞ : ጽቡቅ ናይ ምትዕዝዛብ ዕድል ትረክብ ::

ዕድመን ጥዕናን ንመስራቲ ፌስ - ቡክ - 🙏🙏🙏

See More
Habesha life and funny added a new photo — with Dagi Man.
Image may contain: 5 people, people smiling
Photos
Posts
Habesha life and funny added a new photo — with Tigist Getasew and Dagi Man.
Image may contain: text
Habesha life and funny added a new photo — with Dagi Man.
Image may contain: one or more people
Habesha life and funny added a new photo — with Dagi Man.
No automatic alt text available.
Habesha life and funny added a new photo.
No automatic alt text available.
Habesha life and funny added a new photo.
Image may contain: one or more people
Habesha life and funny added a new photo.
Image may contain: text

☞ወጣቱ ልጅ በባቡሩ መስኮት ፊቱን አውጥቶ ድምፁን ከፍ አድረጎ ይጮሃል...
“አባዬ እይማ ዛፎቹ ከኌላ እየተከተሉን እኮ ነው !!!! “ ….. :
☞አባት ልጁን እያየ ፈገግ ብቻ ይላል፡፡
:
☞ከነሱ ፊት ለፊት የተቀመጡት ጥንዶች የ24 አመቱን ወጣት በህፃን በሐሪው...
በመገረም በማዝን ከንፈር በመምጠጥ ሙድ ውስጥ ሆነው ይታዘቡት ጀመር

☞አሁንም ወጣቱ በሚመለከተው ነገር በመደነቅ እና በመጮህ…..“ አባዬ አባዬ እይማ ደመናዎች ከኛ ጋር እኩል እየሮጡ ነው“ ማለቱን ቀጠለ

☞በዚህን ግዜ ጥንዶቹ ዝም ማለት አልቻሉም በዚህም ወደ አባትዬው ፊታቸውን በማዞር ...“ለምን ልጅህን ለጥሩ ዶክተር ወስደህ አታሰየውም ” አሉት፡፡

☞ታዲያ አባትየው ፈገግ ካለ በኌላ …
“አዎ ሄደን ነበር አሁን እየመጣን ያለነው ከሆስፒታል ነው፡፡ ህፃን እያለ ነበር አይኑ የጠፋው ዛሬ ግን አይኖቹ አዩ ለዚህም ነው ልጄ የሚያያቸው ነገሮች እየተገረመ ይጮህ የነበረው ” በማት ምላሽ ሰጣቸው፡፡
=========××××=========
☞በዚህ ምድር ላይ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ታሪክ አለው፡፡ ፡
☞ለኛ አሳማኝ ይሁን አይሁንም እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ በቂ ምክንያት አለው

☞ስለዚህ ምንም እርግጠኛ ባልሆንክበትና ባላወክበት ጉዳይ ላይ በራስህ ስሜትና ግምት ተነስተህ ሰው ላይ አትፍረድ (አትገምታቸው) ምክንያቱም እውነታው፡-
*ወይ ያስደምምሃል!
:
*ወይ ያስደነግጥሃል!
:
*ወይ ያሳምምሃል !
:
*ወይ ወ ወይ …......
:
☞የተናገረ ሁሉ አዋቂ ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ አይደለም ይልቁንስ ትርጉም ከሌለው ንግግር ዝም ማለት እጅግ አስተዋይነት ነው !
:
~~**~~**~~ ~~**~~**~~
<<Every single person on the plant has a
story.Don't Judge people before you truly
know them. The truth might suprise you>>
~~**~~**~~ ~~**~~**~~
:
☞አስተዋይ ልቦና እንዲሁም ትሁት አንደበት ይኖረን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!!
አሜን

@ቸር እንሰንብት
:
******:::::::*******::::::*****
:
☞ታዲያ እርስዎ ያነበቡት ለሌሎች ወዳጅዎችም ትምህርት ይሆን ዘንድ share በማድረግ ያካፍሏቸው፡፡

See More

🌓 ተጫዋች ስትሆን….............…. ወረኛ ያደርጉሃል።
🌓 ዝምተኛ ስትሆን……………………. ውስጥህ ነገር እንደያዘ ነገር ያስቡሃል።
🌓 አንዳንዴ ተጫዋች አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን…………………….
እሱኮ እንዲህ ነው አይጨበጥም ይሉሃል።
🌓ኮስታራ ከሆንክ………………………እሱኮ ፊቱ አይፈታም።...
🌓 ባጋጣሚ ሰላም ሳትል ካለፍክ…………….. ኩራተኛ ነው
ብለው ያስወሩብሃል።
🌓🌓 በቃ ማውራት ነው…….
🌑ስትወፍር ያወራሉ።
🌑ስትከሳ ያወራሉ።
🌑ጎበዝ ከሆንክ ያወራሉ።
🌑ደደብ ከሆንክ ያወራሉ።
🌑ፀሀይ ሲሆን ሙቀቱ!
🌑ዝናብ ሲሆን ውይ ብርዱ!
🌓ስትናገር ……………………. ተናጋሮ አናጋሪ ያደርጉሃል
🌓ግልፅ ስትሆን……… ይጠሉሃል።
🌓ስትቀርባቸው………………….. ለጥቅም እንደሆነ ያስባሉ።
🌓ስትርቃቸው…………………….. ይፈልጉሃል።
🌓ቀለል ብለህ ስትቀርባቸው……… ያረክሱሃል።
🌓ስራ ከፈታህ………………………… ይንቁሃል።
🌓ስራ ስተሰራ…………………………. ያሙሃል።
🌓ገንዘብ ካለህ……………………….
ይንሰፈሰፉልሃል።
🌓ካማረበህ…………………………ይቀናሉ።
🌓ካስጠላብህ………………………… ያሽሟጣሉ።
🌓 ፀዳ ስትል…………………………… ያፈጡብሃል።
🌓 ስትቆሽሽ ………………………ሊያዩህም አይፈልጉም።
🌑🌑🌑 ይገርማል…
🌒ሰው ሲሞት …………………ከንፈር
መምጠጥ።
🌒በሰው ውድቀት…………………….. ማላገጥ።
🌒ሰው ሲያልፍለት…………………….. መቅናት።
🌒ሰው ሲሰራ……………………. ማማት።
🌒ካለህ …………………………ሰዎች
ያውቁሃል።
🌒ከሌለህ ……………………………ሰዎችን ታውቃለህ።
🌒ካለህ ……………….ሰዎች
ያውቁሃል።
🌒ከሌለህ ……………………………
………………….ሰዎች ይንቁሃል።
🌑🌑አሁንም እንገረም!?🌑🌑
🌕ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም።
🌕እኔ እንጂ እኛ የለም።
🌕የላይ እንጂ የውስጥ የለም።
🌕ከአፍ እንጂ ከልብ የለም።
🌕ምላስ እንጂ ተግባር የለም።
🌕ትምህርት እንጂ ዕውቀት የለም።
🌕ስደት እንጂ ገንዘብ የለም።
🌕🌕ድንቅ ነው
🌕ነጋዴው ይዋሻል።
🌕ተማሪው ያላግጣል።
🌕ዶክተሩ በእውቀቱ ይነግዳል።
🌕ሃብታም ለድሃው አያዝንም።
🌕በሽታና ሞት ቢበዛም
የሚመከር ጥቂት እንጂ ብዙ የለም።
ብዙዎች በአለማዊ ጉዳይ ቢዚ ሆነው መንፈሳዊውን ሂወታቸውን ረስተው ዓለማችን በጥፋት ተበከለች
ክቡር ሂወት ርካሽ ሆነች
<<ጌታችን ሆይ ትክክለኛውን መንገድ ምራን! >>

See More
Habesha life and funny added a new photo.
Image may contain: text
Habesha life and funny added a new photo.
Image may contain: text