ሲ/ር አሠጋሽ ጎሳ ነርስም፣ እናትም ቀዳሚ ደም ለጋሽም በመሆን ዛሬ የሴቶች ቀንን በማስመልከት 80ኛ የደም ልገሣዋን አድርጋለች። ይህ ቁጥር በሃገራችን ሴት ደም ለጋሾች በሪከርድ የተመዘገበ ነው።
እንኳን ደስ አለሽ! እናመሰግናለን!
Sr. Asegash Gosa has donated blood for the 80th Blood Donation today, which is the highest recorded number in our country's female blood donors. Sr. Asegash is a nurse, a mother and a proud blood donor.
Congratulations! Thank you!

